• Tue. Jul 28th, 2026

New Branch Alert

Jan 1, 2026
Adama opening

Adama New Office Opening

ኢቲኬር አዳማ በአዲስ እይታ በተሻለ የስራ ከባቢ ተመርቆ ተከፍቷል።
ከቀደምቶቹ የኢቲኬር ቅርንጫፎች አንዱ የሆነው የኢቲኬር አዳማ ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት ከነበረው ቢሮ በተሻለ ከቅርንጫፉ የስራ አቅም እና ከሊደሮች የስራ ተነሳሽነት ጋር የሚመጥን እና ለስራ ምቹ የሆነ አዲስ ቅርንጫፍ ቢሮውን በዛሬው እለት የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ፣የኢቲኬር የሊድ ቲም መሪ ሪጅናል ዳይሬክተር ካሳሁን ሞሌ እና የኢቲኬር ታላላቅ ሊደሮች እንዲሁም የ ኢቲኬር አዳማ አሶሼት ሊድ ቲም መሪዎች እና አባላት በተገኙበት በድምቀት ተመርቆ ተከፍቷል።
በምርቃት ስነስር አቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢቲኬር መስራች እና ባለቤት ባስተላለፉት መልእክት ኢቲኬር አዳማ ከነበረበት አነስተኛ ቢሮ ወደዚህ ከፍታ የመጣው አዳማ በሚገኙ ኢቲኬሪያንስ ከፍተኛ የስራ ጥረት እና ትጋት መሆኑን አንስተው ከነበሩበት ቢሮ ወደዚህ ቢሮ ሲሸጋገሩ ከበፊቱ የተሻለ አቅም እና ፅናትን ተግባራዊ በማድረግ ስራቸውን እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልፀዋል።

ኢቲኬር አዳማ በአዲስ ቢሮ በአዲስ አቅም በዛሬው እለት በይፋ ስራውን ጀምሯል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *